አውራምባ ታይምስ የእስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል “ከእኛ እንደ አንዱ ሆነች” አለ!

addisnews

aa
አውራምባ ታይምስ የእስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል “ከእኛ እንደ አንዱ ሆነች” አለ!

አውራምባ ታይምስ ድረ ገጽ ታማኝ ምንጮቼ ነገሩኝ ሲል እንደነገረን ከሆነ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል አንድ ልጇን ናፍቆት እስክንድር ነጋን ይዛ አሜሪካ ገብታለች፡፡

ሰርካለም የዛሬ አመት ለባለቤቷ እስክንድር ነጋ የተሰጠውን አለም አቀፍ ሽልማት ለመቀበል አሜሪካ አቅንታ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ወደ አሜሪካ የሄደችው ላትመለስ መሆኑን አውራምባ ምንጮቼ ነግረውኛል ብሎናል፡፡ (በቅንፍም የእኛ ምንጮች ግን እስካሁን ምንም አልነገሩንም፡፡) ከቅንፍ ውጪ አውራምባን ለመረጃው እናመሰግናለን! በአዲስ መስመር፤

መንግስታችን ሆይ…

ተከፍተን

ተገፍተን

ተሰደን

ተሳደን

ሄደን

ካገር ወጥተን

ሰፋልህ ሰፈሩ…

ሞላልህ አኬሩ…

ወይስ ይቀጥላል

እስክናልቅ ካገሩ…!?
http://www.abetokichaw.com/

View original post

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s