• ሰሞኑን በኃይሌ ገ/ሥላሤ ላይ -ሲያቀብጠኝ – በጻፍኩት የወቀሳና የ‹ስድብ› ናዳ ምክንያት አንዳንድ ወገኖቼን ማስቀየሜን ለዳግመኛ ጊዜ ተረድቻለሁ – ቀዳሚው ይህ እንደሚሆን ቀድሜ መገንዘቤ ነው፡፡ ኃይሌን በዚያ መልክ ለማቅረብ የተገደድኩት አለምክንያት አልነበረም – በዚያው ደብዳቤየ ላይ ገልጫለሁ፡፡ ምናልባት መጨመር የነበረብኝ ነገር ነበር – ያም በራሴው አማርኛ “የቅጠላ ቅጠልና የዕጽዋት አብዮት ወደኢትዮጵያ ለማምጣት የሚታገሉ ኃይሎችን እቃወማቸዋለሁ፡፡ መቃወም ብቻም አይደለም እዋጋቸዋለሁ፡፡ እኔ የምቆምለትን ወያኔ/‹ኢሕአዴግ›ን በማንኛውም ሥልት ከሥልጣን የሚያስወግድ ኃይል እኔ በሕይወት እያለሁ ሊኖር አይችልም፡፡ በሩጫና በማስታወቂያ ሥራ እንዲሁም በኢንቬስትመንት መስክ ተሰማርቼ ‹ሕዝቤን› በመበዝበዝ ያካበትኩት ሀብትና ንብረት ይጨነቅ እንጂ የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻነት ለማምጣት የሚታገሉ ወገኖችንና ነጻነት የተጠማውን ሕዝብ ትግል ባጠቃላይ እውን ከመሆኑ በፊት በቻልኩት አከሽፈዋለሁ፡፡ ለወያኔ ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ፡፡ የኔ ችግር አእምሮ እንጂ ገንዘብ ባለመሆኑ ወያኔን በገንዘቤና በዝናየ ለማገልገል የማይታጠፍ ቃል እገባለሁ፡…” በማለት ኃይሌያችን በኢትዮጵያና ሕዝቧ ላይ ያወጀውን የክተት ዐዋጅ ባለመጨመሬ አዝናለሁ – እናም ግና አሁን ጨመርኩ፡፡ ይህን ባለጌ ሰውዬ አሁንም ፈ…ም በሉት፤ ወገኛ! በምኑ ነው የሕዝብን ትግል ከእውንነት የሚያግደው? ራሱ ለራሱ ሩጦ ከማዕበሉ ያመልጥ እንደሆነ እንጂ በምን ተዋግቶ ነው ወያኔን ከውድመቱ የሚታደገው? እንደውሻ በበላበት መጮኹን ለጌቶቹ ለማሳወቅ እንጂ የኢትዮጵያን ነጻነት እንኳንስ ማይሙ ኃይሌ ወያኔም አይችልም – የወያኔ የመግነዝ ክር እየተፈተለ – ጉድጓዱ እየተማሰ ነው፤ የክሩ ክረትና የጉድጓዱ ርቀት ገና ትንሽ ስለሚቀሩት እንጂ በሁሉ ነገር አልቋል
Advertisements
Aside | This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s