ሰበር ዜና በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላት ይሰግዱ የነበሩ ሙስሊምቸ ተደበደቡ፡፡

Posted: August 23, 2013 in Amharic News

22
በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላታቸውን በመስገድ ላይ የነበሩ ሴት እህቶቻችን እንደተደበደቡ ምንጮች ገለጹ፡፡

ዛሬ ጁምአ ሰላት በአንዋር መስጂድ በመስገድ ላይ የነበሩ ሴት እህቶቻችንን መስገድ

የምትችሉት ግቢ ውስጥ ነው ከግቢ ውጪ አንጥፋችሁ አትሰግዱም በማለት

ሰላታቸው በመስገድ ላይ እያሉ በፖሊስ ሀይሎች ክፍኛ መደብደባቸውን ምንጮች

የገለጹ ሲሆን ብዙዎቹ ሰላታቸውን አቋርጠው ለመሄድ እንደተገደዱ ምንጫችን

አክሎ ገልጽዋል፡፡ ከተደበደቡት ንጹሀን እህቶቻችን መካከል የተፈነከቱም እንዳሉ

ምንጮች አክለው ገልጸዋል፡፡

to see video click the link

https://www.facebook.com/video/embed?video_id=498880140201532width%3D176height%3D132frameborder%3D0%2Fiframe

Advertisements
Aside | This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s